Tue Jul 19 2016 02:32:56 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-19 02:32:55 -10:00
parent 699feff9ce
commit 93d846e53b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስልዚህ ሽልማቱን ለማሸነፍ ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዐላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚቦቅስ ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልቦቅስም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚጎስም ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልጎስምም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።