Wed Jul 27 2016 02:15:53 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 02:15:55 -10:00
parent b54c528d2d
commit 92053a13ae
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 ታዲያ ምን ይሁን፣ወንድሞች እና እህቶች? በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣እያንዳንዳችሁ መዝሙር፣የምታስተምሩት፣መገለጥ፣ልሳን፣ወይም ልሳን መተርጎም ይኖራችኋል። የምታደርጉትን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማንጽ አድርጉት። \v 27 ማንም በልሳን ቢናገር ሁለትም ሦስትም ብትሆኑ ተራ በተራ አድርጉት። ሌላው ሰው ደግሞ በልሳን የተነገረውን ይተርጉም። \v 28 የሚተረጉም ከሌለ ግን፣ሁሉም ሰው ድምፁን ሳያሰማ ለራሱ እና ለእግዚአብሔር ብቻ ይናገር።
\v 26 ታዲያ ምን ይሁን፣ወንድሞች እና እህቶች? በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣እያንዳንዳችሁ መዝሙር፣ትምህርት፣መገለጥ፣ልሳን፣ወይም ልሳን መተርጎም አላችሁ። የምታደርጉትን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማንጽ አድርጉት። \v 27 ማንም በልሳን ቢናገር ሁለትም ሦስትም ብትሆኑ ተራ በተራ አድርጉት። ሌላው ሰው ደግሞ በልሳን የተነገረውን ይተርጉም። \v 28 የሚተረጉም ከሌለ ግን፣ሁሉም ሰው ድምፁን ሳያሰማ ለራሱ እና ለእግዚአብሔር ብቻ ይናገር።