Fri Jul 22 2016 22:26:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 22:26:29 +03:00
parent 93158abce5
commit 8008c51f60
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ማንም ራሱን አያታልል። ከእናንተ መካከል ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው፤ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን። የዚህ ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነውና። እርሱ ጥበበኞችን በተንኮላቸው የሚይዝ ደግሞም፦ "ጌታ የጥበበኞችን አሳብ ከንቱ እንደ ሆን ያውቃል" ተብሎ ተጽፎአልና።
\v 18 \v 19 \v 20 ማንም ራሱን አያታልል። ከእናንተ መካከል ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደሆነው ቢየስብ፤ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን። የዚህ ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነውና። ምክንያቱም "እርሱ ጥበበኞችን በተንኮላቸው ይይዛል" ተብሎ ተጽፎአል። ደግሞም፦ "ጌታ የጥበበኞችን አሳብ ከንቱ እንደ ሆን ያውቃል" ተብሎ ተጽፎአልና።