diff --git a/07/17.txt b/07/17.txt index aa72de3..66b8678 100644 --- a/07/17.txt +++ b/07/17.txt @@ -1 +1 @@ -እያንዳንዱ ሰው እንደጠራው ዓለማና ጌታ በሰጠው ሕይወት ብቻ ይመላለስ። ይህ ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የእኔ ድንጋጌ ነው። ማንም ተገርዞ ወደ እምነት ወደ አለመገረዝ አይመለስ፤ እንዲሁም ማንም ሳይገርዝ ወደ እምነት ተጠርቶ ከሆነ አይገረዝ። \ No newline at end of file +እያንዳንዱ ሰው እንደጠራው ዓለማና ጌታ በሰጠው ሕይወት ብቻ ይመላለስ። ይህ ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የእኔ ድንጋጌ ነው። ማንም ተገርዞ ወደ እምነት ተጠርቶአልን? ወደ አለመገረዝ መመለስ የለበትም። እንዲሁም ማንም ሳይገርዝ ወደ እምነት ተጠርቶ ከሆነ አይገረዝ። \ No newline at end of file