diff --git a/05/09.txt b/05/09.txt index a65ad77..74d4551 100644 --- a/05/09.txt +++ b/05/09.txt @@ -1 +1 @@ -ዝሙትን ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ኅብረት እንዳታደርጉ በመልእክቴ ጽፌላችሁ ነበር። ባጠቃልይ የዚህን ዓለም ዝሙት የሚያደርጉትን ወይም ገንዘብን የሚመኙትን፥ ነጣቂዎችንም፤ወይም ጣዖትን የሚያመልኩትን እንድትለዩ ከዓለም መውጣት እስከሚገባችሁ ድረስ ከእነርሱ ጋር ኅብረት አታደርጉ አላልኩም። \ No newline at end of file +ዝሙትን ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ኅብረት እንዳታደርጉ በመልእክቴ ጽፌላችሁ ነበር። ባጠቃልይ የዚህን ዓለም ዝሙት የሚያደርጉትን ወይም ገንዘብን የሚመኙትን፥ ነጣቂዎችንም፤ወይም ጣዖትን የሚያመልኩትን ካላመኑት እንድትለዩ ከዓለም መውጣት እስከሚገባችሁ ድረስ ከእነርሱ ጋር ኅብረት አታደርጉ አላልኩም። \ No newline at end of file