Sat Jul 23 2016 01:56:27 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 01:56:28 -10:00
parent aeafa588d4
commit 735ff4c548
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ውስጥ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መቆጣጠር ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን በቦክስ ለመምታት አልሞክርም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋሁ።
\v 24 በሩጫ ውድድር የሚሳተፉ ሯጮች ሁሉ እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማት የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማት ለማግኘት ሩጡ። \v 25 ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው ሥልጠና ጊዜ ሁሉ ራሱን መቆጣጠር ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለማግኘት ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለማግኘት እንሮጣለን። \v 26 ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋስ በቦክስ አልመታም። \v 27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋሁ።