Mon Jul 18 2016 18:24:51 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0317fee83d
commit
72379e34f2
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ሌሎች ይህን መብት በእናንተ ላይ ከተለማ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ይሁን እንጂ ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን የክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታግስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከምቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁ፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንደዚሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ደንግጓል።
|
||||
ሌሎች ይህን መብት በእናንተ ላይ ከተለማመዱ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ይሁን እንጂ ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን የክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከምቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንደዚሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ጌታ ደንግጓል።
|
Loading…
Reference in New Issue