Sun Jul 24 2016 10:47:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:47:50 -10:00
parent 4b5e2b68c8
commit 71f7579564
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣አንዳንዶቻችሁ ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ትላላችሁ? ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ።
\v 12 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣አንዳንዶቻችሁ ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ትላላችሁ? \v 13 ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። \v 14 ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውም እናም አሁንም በኃጢአታችሁ ውስጥ አላችሁ።
\v 15 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። \v 16 ሙታን ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። \v 17 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣ እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውም እናም አሁንም በኃጢአታችሁ ውስጥ አላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 ስለዚህ በክርስቶስ ሆነው የሞቱ ደግሞ ጠፍተዋል ማለት ነው። ድፍረታችን ለዚህ ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ከሰዎች ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን።
\v 18 ስለዚህ በክርስቶስ ሆነው የሞቱ ደግሞ ጠፍተዋል ማለት ነው። \v 19 ለዚህ ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ከሰዎች ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን።