Mon Jul 25 2016 16:36:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 16:36:43 +03:00
parent 9008c9f3f3
commit 6cce79ea83
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን?
\v 4 \v 5 \v 6 ለዕለታዊ ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላውን አማኝ ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን?