Fri Jul 22 2016 22:58:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 22:58:31 +03:00
parent 7111bb6a52
commit 64d377851d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንግዲህ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ ስለ እንዱ በአንዲ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ "ከተጻፈው አትለፍ" የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለራሴና አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። በእናንተና በሌሎች መካከል ያለውኔ ልዩነት ማን ያያል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?
\v 6 \v 7 እንግዲህ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፦ "ከተጻፈው አትለፍ" የሚለውን ትርጉሙን ከእኛ መማር እንድትችሉ ስለ እናንተ ስል ለራሴና ለአጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። ይህ ማናችሁም አንዳችሁ በሌላኛችሁ እንዳትታበዩ ነው። በእናንተና በሌሎች መካከል ያለውን ልዩነት ማን ያያል? በነጻ ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? በነጻ የተቀበልህ ከሆንህ እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድን ነው?