Sun Jul 24 2016 10:33:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:33:49 -10:00
parent 7a8930d3e9
commit 644640c050
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 15 \v 1 \v 2 ወንድሞች እና እህቶች አሁን የማሳስባችሁ፣ ስላወጅሁላችሁ እና እናንተም ጸንታችሁ ስለቆማችሁበት ወንጌል ነው። የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣በዚህ ወንጌል መዳን ይሆንላችኋል፣አለዚያ ግን ማመናችሁ ምንም ጥቅም የለውም።
\c 15 \v 1 ወንድሞች እና እህቶች አሁን የማሳስባችሁ፣ ስላወጅሁላችሁ እና እናንተም ጸንታችሁ ስለቆማችሁበት ወንጌል ነው። \v 2 የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣በዚህ ወንጌል መዳን ይሆንላችኋል፣አለዚያ ግን ማመናችሁ ምንም ጥቅም የለውም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 ለእናንተ ያስተላለፉት በቀዳሚነት አስፈላጊ የሆነውን እና እኔም የተቀበልሁትን ነው፤እርሱም መጽሐፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፣ተቀበረም፣ በሦስተኛውም ቀን ተነሳ፣መጽሐፍትም ይህን ያረጋግጣሉ።
\v 4 \v 3 ለእናንተ ያስተላለፉት በቀዳሚነት አስፈላጊ የሆነውን እና እኔም የተቀበልሁትን ነው፤እርሱም መጽሐፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፣\v 4 ተቀበረም፣ በሦስተኛውም ቀን ተነሳ፣መጽሐፍትም ይህን ያረጋግጣሉ።