diff --git a/09/24.txt b/09/24.txt index ee58d65..2fde0a0 100644 --- a/09/24.txt +++ b/09/24.txt @@ -1 +1 @@ -\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚጎስም ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልጎስምም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ። \ No newline at end of file +\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ውስጥ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መቆጣጠር ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን በቦክስ ለመምታት አልሞክርም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ። \ No newline at end of file