Fri Jul 22 2016 01:26:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 01:26:16 -10:00
parent c3a098ee17
commit 6206f4400e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚጎስም ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልጎስምም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ውስጥ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መቆጣጠር ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን በቦክስ ለመምታት አልሞክርም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።