Tue May 31 2016 02:00:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-05-31 02:00:20 +03:00
parent 803e66d188
commit 5cc9b5c1f5
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን፤ እናንተ ግን በክርስቶስ ልናሞች ናችሁ፤ እኛ ከካሞች ነን፤ እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ፤እኛ ግን የተዋረድን ነን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፤ እንጥማለን፤ እንራቆታለን፤ እንጎሰማለን፤ እንክራተታለን።
እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን፤ እናንተ ግን በክርስቶስ ልናሞች ናችሁ፤ እኛ ከካሞች ነን፤ እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ፤እኛ ግን የተዋረድን ነን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፤ እንጥማለን፤ እንራቆታለን፤ በጭካኔ እንመታለን፤ ራሳችንን የምናስጠጋበት ስለሌለን እንክራተታለን።

View File

@ -1 +1 @@
በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፤ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፤ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁም ጉድፍ ሆነናል።
በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፤ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፤ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁም ጉድፍ ሆነናል።