Wed Jul 20 2016 02:13:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-20 02:13:13 -10:00
parent d11f375dd1
commit 58b0ea016e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ስለዚህ ማንም፣ባልተገባ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ስለ ጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን
ስለዚህ ማንም፣ባልተገባ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ስለ ጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን ይበላል ይጠጣልም። ስለዚያ ነው በመካከላችሁ ብዙ የታመሙ እና በሽተኞች ያሉትና አንዳንዶችም የሞቱት።