Wed Jul 27 2016 01:37:52 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 01:37:55 -10:00
parent 9107791bfd
commit 5877c4651c
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 14 \v 1 ፍቅርን ተከታተሉ እናም ለመንፈሳዊ ስጦታዎች ከፍተኛ ፍላጎት ይኑራችሁ፣ \v 2 በተለይም ደግሞ ትንቢት መናገር እንድትችሉ። በልሳን የሚናገር ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ይናገራል፣በመንፈስ የተሰወሩ ነገሮችን ይናገራልና ማንም አይረዳውም። \v 3 ትንቢት የሚናገር ግን ሰዎችን ለማነጽ፣ለማበረታታትና፣ ለማጽናናት፣ ይናገራል። \v 4 በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፣ትንቢት የሚናገር ግን ቤተክርስቲያንን ያንጻል።
\c 14 \v 1 ፍቅርን ተከታተሉ ለመንፈሳዊ ስጦታዎችም ከፍተኛ ጉጉት ይኑራችሁ፣ \v 2 በተለይም ደግሞ ትንቢት የመናገር ስጦታን በብርቱ ፈልጉ። በልሳን የሚናገር ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ይናገራል፣በመንፈስ የተሰወሩ ነገሮችን ይናገራልና ማንም አይረዳውም። \v 3 ትንቢት የሚናገር ግን ሰዎችን ለማነጽ፣ለማበረታታትና፣ ለማጽናናት፣ ይናገራል። \v 4 በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፣ትንቢት የሚናገር ግን ቤተክርስቲያንን ያንጻል።