Mon May 30 2016 18:17:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-05-30 18:17:52 +03:00
parent fba7f9b2b1
commit 582f9ccd37
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ማንም ራሱን አያታልል። ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን። የዚህ ዓለም ጥበብ እለዚህም ማንም ብሰው አይመካ። ነገር ሁሉ የእናንተ ነውና፤ ልልሎስ ቢሆን አጵሎስም ቢሆን ኬፋም ቢሆን ዓለምም ቢሆን ሕይወትም ቢሆን ሞትም ቢሆን ያለውም ቢሆን የሚመጣውም ቢሆን ሁሉ የእናንተ ንው፤ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ። ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።
ማንም ራሱን አያታልል። ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን። የዚህ ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነውና። እርሱ ጥበበኞችን በተንኮላቸውየሚይዝ ደግሞም፦ ጌታ የጥበበኞችን አሳብ ከንቱ እንደ ሆን ያውቃል ተብሎ ተጽፎአልና።

1
03/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እለዚህም ማንም ብሰው አይመካ። ነገር ሁሉ የእናንተ ነውና፤ ልልሎስ ቢሆን አጵሎስም ቢሆን ኬፋም ቢሆን ዓለምም ቢሆን ሕይወትም ቢሆን ሞትም ቢሆን ያለውም ቢሆን የሚመጣውም ቢሆን ሁሉ የእናንተ ንው፤ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ። ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።