Mon Jul 25 2016 14:56:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 14:56:42 +03:00
parent 3c17f836fb
commit 53d70a93cd
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 እንግዲህ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፦ "ከተጻፈው አትለፍ" የሚለውን ትርጉሙ ከእኛ መማር እንድትችሉ ስለ እናንተ ስል ለራሴና ለአጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። ይህ ማናችሁም አንዳችሁ በሌላኛችሁ እንዳትታበዩ ነው። በእናንተና በሌሎች መካከል ያለውን ልዩነት ማን ያያል? በነጻ ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? በነጻ የተቀበልህ ከሆንህ እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድን ነው?
\v 6 \v 7 እንግዲህ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፦ "ከተጻፈው አትለፍ" የሚለውን ትርጉሙ ከእኛ መማር እንድትችሉ ስለ እናንተ ስል ለራሴና ለአጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። ይህ ማናችሁም አንዳችሁ በሌላኛችሁ እንዳትታበዩ ነው። በእናንተና በሌሎች መካከል ምን ልዩነት አለ? በነጻ ያልተቀበልከውስ ምን አለህ? በነጻ የተቀበልከው ከሆንህ እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድን ነው?