diff --git a/05/11.txt b/05/11.txt index 5a59800..df0e631 100644 --- a/05/11.txt +++ b/05/11.txt @@ -1 +1 @@ -አሁን ግን በክርስቶስ ወንድሞች ወይም እህቶች ተብለው ከሚጠሩት አሙትን የሚያደርግ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣኦትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ኢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኃለሁ፤ እንደነኢህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ። በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከምካከላችሁ አውጡት። \ No newline at end of file +አሁን ግን በክርስቶስ ወንድሞች ወይም እህቶች ተብለው ከሚጠሩት ከማናቸውም ዝሙትን ከሚያደርግ ወይም ገንዘብን ከሚመኝ ወይም ጣኦትን ከሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆኑ ከእነርርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኃለሁ። እንደነዚህ ካሉት ጋር አብራችሁ እንኳን አትብሉ። በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከምካከላችሁ አውጡት። \ No newline at end of file