Tue May 31 2016 16:46:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
6333a38047
commit
52beceb56e
|
@ -1 +1 @@
|
|||
አሁን ግን በክርስቶስ ወንድሞች ወይም እህቶች ተብለው ከሚጠሩት አሙትን የሚያደርግ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣኦትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ኢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኃለሁ፤ እንደነኢህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ። በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከምካከላችሁ አውጡት።
|
||||
አሁን ግን በክርስቶስ ወንድሞች ወይም እህቶች ተብለው ከሚጠሩት ከማናቸውም ዝሙትን ከሚያደርግ ወይም ገንዘብን ከሚመኝ ወይም ጣኦትን ከሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆኑ ከእነርርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኃለሁ። እንደነዚህ ካሉት ጋር አብራችሁ እንኳን አትብሉ። በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከምካከላችሁ አውጡት።
|
Loading…
Reference in New Issue