Sun Jul 24 2016 09:53:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 09:53:50 -10:00
parent 39a9d1e45b
commit 4eda788f2f
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 አካል አንድ ሆኖ ሳለ ብዙ ብልቶች እንዳሉት ሁሉና ሁሉም ብልቶች የእንዱ አካል ክፍል እንደሆኑ፣ክርስቶስም ጋር እንዲሁ ነው። \v 13 በአንዱ መንፈስ ወደ አንዱ አካል ንደተጠመቅን፣አይሁድ ይሁኑ ግሪኮች፣ባሪያ ይሁን ነጻ፣ሁሉ ከንዱ መንፈስ ጠጥተዋል።
\v 12 አካል አንድ ሆኖ ሳለ ብዙ ብልቶች እንዳሉት ሁሉና ሁሉም ብልቶች የእንዱ አካል ክፍል እንደሆኑ፣ክርስቶስም ጋር እንዲሁ ነው። \v 13 በአንዱ መንፈስ ወደ አንዱ አካል ንደተጠመቅን፣አይሁድ ይሁኑ ግሪኮች፣ባሪያ ይሁን ነጻ፣ሁሉ ከንዱ መንፈስ ጠጥተዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 \v 17 አካል አንድ ብልት ብቻ ሳይሆን ብዙ ብልቶች አሉት። እግር፣"እኔ እጅ አይደለሁም፣ስለዚህ የአካሉ ክፍል አይደለሁም፣" ቢል የአካሉ ክፍል መሆኑ አይቀርም። ጆሮም ተነስቶ፣"ዓይን ስላይደለሁ፣የአካሉ ክፍል አይደለሁም፣" ቢል የአካሉ ክፍል ከመሆን አይቀንስም። አካል ሁሉ ዓይን ቢሆን፣ መስማት ወዴት ይሆናል? አካል ሁሉ ጆሮ ቢሆን፣ማሽተት ወዴት ይሆናል?
\v 14 አካል አንድ ብልት ብቻ ሳይሆን ብዙ ብልቶች አሉት። \v 15 እግር፣"እኔ እጅ አይደለሁም፣ስለዚህ የአካሉ ክፍል አይደለሁም፣" ቢል የአካሉ ክፍል መሆኑ አይቀርም። \v 16 ጆሮም ተነስቶ፣"ዓይን ስላይደለሁ፣የአካሉ ክፍል አይደለሁም፣" ቢል የአካሉ ክፍል ከመሆን አይቀንስም። አካል ሁሉ ዓይን ቢሆን፣ መስማት ወዴት ይሆናል? \v 17 አካል ሁሉ ጆሮ ቢሆን፣ማሽተት ወዴት ይሆናል?