Mon May 30 2016 00:51:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-05-30 00:51:36 +03:00
parent f02058022a
commit 4da96abaa9
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ፤ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰካለን። ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለግሪክ ሰዎችም ሞኝነት ነው።
አይሁድ የታዓምራት ምልክትን ይለምናሉ፤ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰካለን። ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለግሪክ ሰዎችም ሞኝነት ነው።

View File

@ -1 +1 @@
ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእግዚአብሔር መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ብዙዎቻችሁ በሰው መለኪያ ጥበበኞች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ባለባቶች አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ።
ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእናንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተመልከቱ፤ብዙዎቻችሁ በሰው መለኪያ ጥበበኞች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ባለባቶች አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ። ብርቱንም ነገር ለማሳፈር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ።