Sat Jul 23 2016 11:07:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-23 11:07:59 +03:00
parent f5b21aa789
commit 46bd2cc371
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 3 \v 1 \v 2 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ እንደ ሥጋውያን፤ በክርስቶስም እንደ ሕፃናት እንጂ መንፈሳውያን እንደ ሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ሥጋ ለመብላት ስላልቻላችሁ ሥጋ ሳይሆን ወተት ጋትኋችሁ። እስከ አሁን ስንኳ ሥጋ ለመብላት ገና አልበቃችሁም። ምክንያቱም ገና ሥጋውያን ናችሁና።
\c 3 \v 1 \v 2 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ እንደ ሥጋውያን፤ በክርስቶስም እንደ ሕፃናት እንጂ መንፈሳውያን እንደ ሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ሥጋ ለመብላት ስላልቻላችሁ ሥጋ ሳይሆን ወተት ጋትኋችሁ። እስከ አሁን ስንኳ ሥጋ ለመብላት ገና አልበቃችሁም።

View File

@ -1 +1 @@
በጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አብራችሁ ለመተኛት አትከላከሉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችህ መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ እንደዚህና እንድዚያ ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ አለው።
\v 5 \v 6 \v 7 ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አብራችሁ ለመተኛት አትከላከሉ። ይህን በጸሎት ለመትጋት አድርጉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችህ መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ እንደዚህና እንድዚያ ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ አለው።