Thu Jun 02 2016 00:52:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-02 00:52:46 +03:00
parent a1aed1a5a8
commit 4536c0d098
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንግዲህ በዚህ ዓለም ጉዳዮች ላይ የፍርድ ቤት ቢያስፈልጋችሁ በቤተ ክርስቲያን የተናቁትን ሰዎች ፈራጆች አድርጋችሁ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ አንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞች መካከል 'ስማግሌ ሊሆን የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?
ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን በክርስቲያኖች መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላኛውን ለመክሰስ በማያምኑዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን?