diff --git a/01/28.txt b/01/28.txt index aa459be..fd8920c 100644 --- a/01/28.txt +++ b/01/28.txt @@ -1 +1 @@ -እግዚአብሔርም ዋጋ ያለው እንዲሆን የዓለምን ምናምንቴ ነገር፤ የተናቀውንና ያልሆነውን ነገር መረጠ፤ይህን ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመመካት ምክንያት እንዳይኖረው ነው። \ No newline at end of file +\v 28 \v 29 ዓለም እንደ ከበረ ነገር የምትቆጥረውን ከንቱ ለማድረግ እግዚአብሔ የዓለምን ምናምንቴ ነገር መረጠ። የተናቀውንና ያልሆነውን ነገር መረጠ። ይህን ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመመካት ምክንያት እንዳይኖረው ነው። \ No newline at end of file