Mon Jul 18 2016 20:26:37 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-18 20:26:37 -10:00
parent edd323d860
commit 4309e24853
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስልዚህ ሽልማቱን ለማሸፍ ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለምቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣልን። ስለዚህም ያል ዐላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚቦቅስ ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልቦቅስም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስልዚህ ሽልማቱን ለማሸፍ ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለምቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዐላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚቦቅስ ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልቦቅስም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።