Wed Jul 27 2016 01:59:53 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 01:59:54 -10:00
parent 4cbf58e93d
commit 3ee2efc32e
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ታዲያ ምን ላድርግ? በመንፈሴም እጸልያልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እጸልያልሁ። በመንፈሴ እዘምራልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እዘምራለሁ። \v 16 እንደዚያ ካልሆነ ግን እግዚአብሔርን በመንፈሳችሁ ብታመሰግኑና ሌላው ሰው በምታመሰግኑበት ሰዓት ምን እያላችሁ እንደሆነ ካላወቀ እንዴት "አሜን" ይላል?
\v 15 ታዲያ ምን ላድርግ? በመንፈሴም እጸልያልሁ፣በአእምሮዬም እጸልያለሁ። በመንፈሴ እዘምራለሁ፣በአእምሮዬም እዘምራለሁ። \v 16 እንደዚያ ካልሆነ ግን እግዚአብሔርን በመንፈሳችሁ ብታመሰግኑና ሌላው ሰው በምታመሰግኑበት ሰዓት ምን እያላችሁ እንደሆነ ካላወቀ እንዴት "አሜን" ይላል?

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 በእርግጠኝነት በሚገባ እያመሰገናችሁ ነው፣ሌላው ሰው ግን እየታነጸበት አይደለም። \v 18 ከሁላችሁም የበለጠ በልሳን ስለምጸልይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። \v 19 በቤተክርስቲያን ውስጥ ግን ሰዎችን ማስተማር እንድችል፥ በልሳን አሥር ሺ ቃላትን ከምናገር፣ በአእምሮዬ አምስት ቃላትን መናገር እመርጣሁ።
\v 17 በእርግጠኝነት በሚገባ እያመሰገናችሁ ነው፣ሌላው ሰው ግን እየታነጸበት አይደለም። \v 18 ከሁላችሁም የበለጠ በልሳን ስለምጸልይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። \v 19 በቤተክርስቲያን ውስጥ ግን ሰዎችን ማስተማር እንድችል፥ በልሳን አሥር ሺ ቃላትን ከምናገር፣ በአእምሮዬ አምስት ቃላትን መናገር እመርጣሁ።