From 3ce729f1b954ded89621e5b28df286bfe15ea829 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Mon, 25 Jul 2016 16:08:41 +0300 Subject: [PATCH] Mon Jul 25 2016 16:08:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/06.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/05/06.txt b/05/06.txt index bb39290..b4d82ec 100644 --- a/05/06.txt +++ b/05/06.txt @@ -1 +1 @@ -መመካታችሁ መልካም አይደለም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካ አታውቁምን? እንግዲህ እርሾ የሌለ እንጀራ ሆናችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ ከአሮጌው እርሾ ራሳችሁን አንጹ። ምክንያቱም የፋሲካችን በግ ሆኖ ክርስቶስ ታርዶአል። ስለዚህ በአሮጌ እርሾ በመጥፎ አስተሳሰብና በክፋት ሳይሆን በቅንነትና በእውነት በዓልን እርሾ በሌለ እንጀራ እናድርግ። \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 \v 8 መመካታችሁ መልካም አይደለም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካ አታውቁምን? እንግዲህ እርሾ የሌለ እንጀራ ሆናችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ ከአሮጌው እርሾ ራሳችሁን አንጹ። ምክንያቱም የፋሲካችን በግ የሆነው ክርስቶስ ታርዶአል። ስለዚህ በአሮጌ እርሾ በመጥፎ አስተሳሰብና በክፋት ሳይሆን በቅንነትና በእውነት በዓልን እርሾ በሌለ ቂጣ እናድርግ። \ No newline at end of file