Sun Jul 24 2016 20:31:26 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 20:31:28 -10:00
parent 8c3eee61b0
commit 3b957f3d12
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ፣ከጣዖት አምልኮ ሽሹ። \v 15 ይህን የምናገራችሁ አስተዋዮች መሆናችሁ ነው፤የምለውን አመዛዝኑ። \v 16 የምንባርከው የበረከት ጽዋ፣የክርስቶስን ደም መካፈል አይደለም? የምንቆርሰው እንጀራ የክርስቶስን ሥጋ መካፈል አይደለም? \v 17 እንጀራው አንድ እንደሆነ፣ብዙዎች ሆነን ሳለ አንዱን እንጀራ በመካፈል አንድ አካል ነን።