From 3ab140d7f7e22b905d9f7fd2be56c238a95c7993 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Mon, 25 Jul 2016 11:48:45 +0300 Subject: [PATCH] Mon Jul 25 2016 11:48:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/06.txt | 2 +- 02/08.txt | 2 +- 2 files changed, 2 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/02/06.txt b/02/06.txt index e8824d4..6f30349 100644 --- a/02/06.txt +++ b/02/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 በበሰሉት ሰዎች መካከል በጥበብ እንናገራለን፤ ነገር ግን የምንናገረው የዚህን ዓለም ጥበብ ወይም ከጊዜ በኋላ የሚሻሩትን የዚህን ዓለም ገዢዎች ጥበብ አይደለም። ይልቁን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን ያቆያውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን የጥበብ እውነት እንናገራለን። \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 በእምነታቸው በሰሉት ሰዎች መካከል በጥበብ እንናገራለን፤ ነገር ግን የምንናገረው የዚህን ዓለም ጥበብ ወይም ከጊዜ በኋላ የሚሻሩትን የዚህን ዓለም ገዢዎች ጥበብ አይደለም። ይልቁን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን ያዘጃውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን የጥበብ እውነት እንናገራለን። \ No newline at end of file diff --git a/02/08.txt b/02/08.txt index 4ede503..6a0ed81 100644 --- a/02/08.txt +++ b/02/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 የዚህም ዓልም ገዢዎች አንዳቸውም ይህን ጥበብ አላወቁትም፤ በዚያን ጊዜ ይህን አውቀውስ ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር። ነገር ግን፦ "ዓይን ያላየውን፤ ጆሮም ያልሰማውን፤ በሰውም ልብ ያልታሰበውን፤ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀውን ነገር" ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። \ No newline at end of file +\v 8 \v 9 የዚህም ዓልም ገዢዎች አንዳቸውም ይህን ጥበብ አላወቁትም፤ በዚያን ጊዜ ይህን አውቀውስ ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር። ነገር ግን፦ "ዓይን ያላየውን፤ ጆሮም ያልሰማውን፤ በሰውም ልብ ያልታሰበውን፤ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀውን ነገር" ተብሎ ተጽፎአልና። \ No newline at end of file