Tue Jul 26 2016 22:26:58 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-26 22:27:01 -10:00
parent c61bbb263e
commit 2946a89039
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ከዚህ በሚከተሉት መመሪያዎቼ ግን፣አላመሰግናችሁም። ምክንያቱም በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣ ለተሻለ ነገር ሳይሆን እጅግ ለከፋ ነገር ትሰበሰባላችሁ። \v 18 በመጀመሪያ፣ በቤተክርስቲያን ስትሰበሰቡ በመካከላችሁ መከፋፈል እንዳለ ሰምቼአልሁ፣ ደግሞም እንዲህ መሆኑን በመጠኑም ቢሆን አምኜበታልሁ። \v 19 በመካከላችሁ የተለያዩ ቡድኖች መኖራቸው ግድ ነው፣ይህም መሆኑ ተቀባይነት የሚያገኙት እንዲለዩ ያደርጋል
\v 17 በሚከተሉት መመሪያዎቼ ግን፣አላመሰግናችሁም። ምክንያቱም በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣ ለተሻለ ነገር ሳይሆን እጅግ ለከፋ ነገር ትሰበሰባላችሁ። \v 18 በመጀመሪያ፣ በቤተክርስቲያን ስትሰበሰቡ በመካከላችሁ መከፋፈል እንዳለ ሰምቼአለሁ፣ ደግሞም ይህ እንደሚሆን በመጠኑም ቢሆን አምኜበታልሁ። \v 19 ምክንያቱም በእናንተ መካከል ተቀባይነትያላቸው እንዲለዩ የተለያዩ ቡድኖች መኖራቸው ግድ ነው።