Fri Jul 22 2016 23:14:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:14:31 +03:00
parent 80ec1bd16c
commit 272cecb6a9
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኔ የምወደውንና ታማኝ በጌታ ልጄ የሆነውን ጢሞቲዎስን ለዚህ ነው የላክሁላችሁ። እኔም በየስፍራውና በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንደማስተምር፤ በክርስቶስ ያሉትን መንገዶች እርሱ ያሳስባችኋል። አንዳንዱ ግን ወደ እናንተ የማልመጣ እየመሰላእሁ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ አላችሁ።
\v 17 \v 18 የተወደደና ታማኝ የሆነውን በጌታ ልጄን ጢሞቲዎስን ለዚህ ነው የላክሁላችሁ። እኔም በየስፍራውና በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንደማስተምር፤ በክርስቶስ ያሉትን መንገዶቼ እርሱ ያሳስባችኋል። አንዳንዶቻችሁ ግን ወደ እናንተ የማልመጣ እየመሰላችሁ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ አላችሁ።