From 256e953b3288f1e9cdcdc530006c572490cad17b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Wed, 27 Jul 2016 11:08:47 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 27 2016 11:08:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/01.txt | 2 +- 01/04.txt | 2 +- 01/07.txt | 2 +- manifest.json | 8 ++++++-- 4 files changed, 9 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index 294c4bf..a7b325a 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 በእግዚአብሔር ፈቃድ ሐዋርያ ሊሆን በክርስቶስ ኢየሱስ የተጠራ ጳውሎስና ወንድማችን ሶስቴንስ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት። የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት ደግሞ እንጽፍላቸዋለን። ከአባታችን ከእግዚአብሔር ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። \ No newline at end of file +\c 1 \v 1 በእግዚአብሔር ፈቃድ ሐዋርያ ሊሆን በክርስቶስ ኢየሱስ የተጠራ ጳውሎስና ወንድማችን ሶስቴንስ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት። \v 2 የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት ደግሞ እንጽፍላቸዋለን። \v 3 ከአባታችን ከእግዚአብሔር ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። \ No newline at end of file diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt index 5ae5e64..1724997 100644 --- a/01/04.txt +++ b/01/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 ክርስቶስ ኢየሱስ ከሰጣችሁ ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ሁልጊዜ ስለእናንተ አምላኬን አመሰግናለሁ። በነገር ሁሉ፤በንግግርና በዕውቀት ሁሉ ባለጸጋ እንድትሆኑ አድርጎአችኋልና። ስለክርስቶስ የተሰጠው ምስክርነት በመካከላችሁ እውነት ሆኖ እንደጸና ሁሉ ባለጸጎች አድርጎአችኋል። \ No newline at end of file +\v 4 ክርስቶስ ኢየሱስ ከሰጣችሁ ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ሁልጊዜ ስለእናንተ አምላኬን አመሰግናለሁ። \v 5 በነገር ሁሉ፤በንግግርና በዕውቀት ሁሉ ባለጸጋ እንድትሆኑ አድርጎአችኋልና። \v 6 ስለክርስቶስ የተሰጠው ምስክርነት በመካከላችሁ እውነት ሆኖ እንደጸና ሁሉ ባለጸጎች አድርጎአችኋል። \ No newline at end of file diff --git a/01/07.txt b/01/07.txt index 8886986..1c38a03 100644 --- a/01/07.txt +++ b/01/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 \v 8 \v 9 ስለዚህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ በጉጉት ስትጠባበቁ አንድም መንፈሳዊ ስጦታ አይጎድልባችሁም። እርሱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል። ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። \ No newline at end of file +\v 7 ስለዚህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ በጉጉት ስትጠባበቁ አንድም መንፈሳዊ ስጦታ አይጎድልባችሁም። \v 8 እርሱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል። \v 9 ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 467c4e7..de268f9 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -3,7 +3,7 @@ "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "" + "build": "25" }, "target_language": { "id": "am", @@ -35,5 +35,9 @@ "translators": [ "Daniel" ], - "finished_chunks": [] + "finished_chunks": [ + "01-01", + "01-04", + "01-07" + ] } \ No newline at end of file