Mon May 30 2016 16:30:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-05-30 16:30:57 +03:00
parent cbc4d389c1
commit 250743fd75
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከእግዚአብሔር በተሰጠኝ ጸጋ እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፤ ልይላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንፍ ይጠንቀቅ። ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፤ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ከእግዚአብሔር በተሰጠኝ ጸጋ እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፤ ላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንፍ ይጠንቀቅ። ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፤ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

1
03/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ማንም ግን በዚህ መሠረት ላይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ፤ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለምገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፤ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።

1
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤ የማንም ሥራ የትቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፤ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።