Mon May 30 2016 00:45:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-05-30 00:45:36 +03:00
parent dc8414a876
commit 2260ca5b50
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እግዚአብሔርም ዋጋ ያለው እንዲሆን የዓለምን ምናምንቴ ነገር፤ የተናቀውንና ያልሆነውን ነገር መረጠ፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአቤር ፊት እንዲይመካ። ይህን ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመመካት ምክንያት እንዳይኖረው ነው።
እግዚአብሔርም ዋጋ ያለው እንዲሆን የዓለምን ምናምንቴ ነገር፤ የተናቀውንና ያልሆነውን ነገር መረጠ፤ይህን ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመመካት ምክንያት እንዳይኖረው ነው።

View File

@ -1 +1 @@
በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከርሱ የተነሳ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ጥበባችን፤ጽድቃችንና ቅድስናችን ቤዛችንም ሆኖአልና።እንግዲህ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፦"የሚመካ በጌታ ይመካ።"
በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእግዚአብሔር ሥራ የተነሳ ነው፤ እርሱም ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፤ጽድቃችንና ቅድስናችን ቤዛችንም ሆኖአልና። እንግዲህ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ፦"የሚመካ በጌታ ይመካ" ነው