Fri Jul 22 2016 21:46:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 21:46:29 +03:00
parent 1fca5569d6
commit 1e2ce6dea1
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፤ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ጽኑ መብል ለመብላት ስለማትችሉ ሥጋ ሳይሆን ወተት ጋትኋችሁ፤ እስከ አሁን ስንኳ ጽኑ መብል ለመብላት ገና አልበቃችሁም፤ ምክንያቱም ገና ሥጋውያን ናችሁና።
\c 3 \v 1 \v 2 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ እንደ ሥጋውያን፤ በክርስቶስም እንደ ሕፃናት እንጂ መንፈሳውያን እንደ ሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ሥጋ ለመብላት ስላልቻላችሁ ሥጋ ሳይሆን ወተት ጋትኋችሁ። እስከ አሁን ስንኳ ሥጋ ለመብላት ገና አልበቃችሁም።