diff --git a/15/01.txt b/15/01.txt index 699dc96..e6cab5a 100644 --- a/15/01.txt +++ b/15/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 15 \v 1 ወንድሞች እና እህቶች አሁን የማሳስባችሁ፣ ስላወጅሁላችሁ እና እናንተም ጸንታችሁ ስለቆማችሁበት ወንጌል ነው። \v 2 የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣በዚህ ወንጌል መዳን ይሆንላችኋል፣አለዚያ ግን ማመናችሁ ምንም ጥቅም የለውም። \ No newline at end of file +\c 15 \v 1 ወንድሞች እና እህቶች፣ ስላወጅሁላችሁ እና እናንተም ጸንታችሁ ስለቆማችሁበት ወንጌል አሳስብባችኋለሁ። \v 2 የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣በዚህ ወንጌል መዳን ይሆንላችኋል፣አለዚያ ግን ማመናችሁ ምንም ጥቅም የለውም። \ No newline at end of file