Fri Jul 22 2016 16:09:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 16:09:13 +03:00
parent ca50a924ef
commit 181dfd15d2
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያደርሰንም። ስላልበላምንም አንረክስም፤ ወይም ስለበላም የተሻለን አንሆንም። ነገርግን ይህ ነጻነታችሁ በእምነት ደካማ ለሆኑት ምክንያት ሆኖ መሰናከያ እንዳይሆን ተጠንቃቁ። አንተ ዕውቀት ያለህ በጣዖት ቤት በማዕድ ስትቀመጥ አንድ ሰው ቢያይህ ደካማ ሰው ቢሆንለጣዖት የተሠዋውን ለመብላት ሕሊናው አይታነጽበትምን? በአንተ ዕውቀትም ይህ ደካም ይጠፋል።
\v 8 \v 9 \v 10 መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያደርሰንም። ስላልበላምንም አንረክስም፤ ወይም ስለበላም የተሻለን አንሆንም። ነገር ግን ይህ ነጻነታችሁ በእምነት ደካማ ለሆኑት ምክንያት ሆኖ መሰናከያ እንዳይሆን ተጠንቃቁ። አንተ ዕውቀት ያለህ በጣዖት ቤት በማዕድ ተቀምጠህ ስትበላ አንድ ሰው ቢያይህ ደካማ ሰው ቢሆን ለጣዖት የተሠዋውን ለመብላት ሕሊናው አይታነጽበትምን? በአንተ ዕውቀትም ይህ ደካም ይጠፋል።