diff --git a/14/15.txt b/14/15.txt index 49357cb..3db7f20 100644 --- a/14/15.txt +++ b/14/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 \v 16 ታዲያ ምንድነው ያልኳችሁ? በመንፈሴም እጸልያልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እጸልያልሁ። በመንፈሴ እዘምራልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እዘምራለሁ። እንደዚያ ካልሆነ ግን እግዚአብሔርን በመንፈሳችሁ ብታመሰግኑና ሌላው ሰው በምታመሰግኑበት ሰዓት ምን እያላችሁ እንደሆነ ካላወቀ እንዴት "አሜን" ይላል? \ No newline at end of file +\v 15 \v 16 ታዲያ ምን ላድርግ? በመንፈሴም እጸልያልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እጸልያልሁ። በመንፈሴ እዘምራልሁ፣በአእምሮዬም ደግሞ እዘምራለሁ። እንደዚያ ካልሆነ ግን እግዚአብሔርን በመንፈሳችሁ ብታመሰግኑና ሌላው ሰው በምታመሰግኑበት ሰዓት ምን እያላችሁ እንደሆነ ካላወቀ እንዴት "አሜን" ይላል? \ No newline at end of file