Mon Jul 18 2016 18:18:51 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-18 18:18:51 -10:00
parent f87fec5162
commit 0d424eeef1
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስልዚህ ሽልማቱን ለማሸንፍ ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለምቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣልን። ስለዚህም ያል ዐላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚቦቅስ ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልቦቅስም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስልዚህ ሽልማቱን ለማሸንፍ ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለምቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣልን። ስለዚህም ያል ዐላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚቦቅስ ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልቦቅስም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።