Fri Jul 22 2016 23:20:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:20:29 +03:00
parent 42288437df
commit 07f1db0b6a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ሰምተናል፤የዚያም ዓይነት እሙት በአሕዛብ መካከል እንኳ ያልተፈቀደ ነው። እንደሰመነው ከእናንተ አንዱ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አለ። ስለዚህ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ ናችሁ። በዚህ ፈንታ ልታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ ሊወገድ ይገባል።
\c 5 \v 1 \v 2 በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ሰምተናል፤የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብ መካከል እንኳ ያልተፈቀደ ነው። እንደሰማነው ከእናንተ አንዱ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አለ። ስለዚህ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ ናችሁ። በዚህ ፈንታ ልታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ ሊወገድ ይገባል።