@ -0,0 +1 @@
እኔ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆንም በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፤ከእናንተም ጋር እንዳለሁሆኜ ይህን እንደዚህ ባደረገው ሰው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤