am_1ch_tq/12/19.txt

6 lines
382 B
Plaintext

[
{
"title": "ሳዖልን ለመዉጋት ዳዊት ከፍልስጤማውያን ጋር በዘመተ ጊዜ ፍልስጤማዉያን ዳዊትን የመለሱት ለምን ነበር?\n",
"body": "ዳዊት እኛን ከድቶ ወደ ቀድሞ ጌታው ወደ ሳዖል ተመልሶ ሊወጋን ይችላል ብለው ለህይወታቸው ስለሰጉ ነበር። \n"
}
]