This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.
[
{
"title": "ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ?\n",
"body": "ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ?\nዐማሳይ ለዳዊት ሁላቸውም የእርሱ ወገን እንደሆኑና ሰላም እንደሚፈልጉ ዳዊትን ከሚረዱት ጋር እግዚአብሔር እንድሚሆን ነገርአው።\n"
}
]