am_1ch_tq/12/08.txt

6 lines
483 B
Plaintext

[
{
"title": "ዳዊት በበረሓ በሚገኘው ምሽግ ውስጥ ሳለ የጋድ ነገድ ሰዎች የተለየ ባሕሪይ ምን ነበር?\n",
"body": "የጋድ ነገድ ጦረኞች ሰዎች የጦር ልምድ ያላቸው ወታደሮችጋሻና ጦር ይዘው በመዋጋት የታወቁ ነበሩ፤ አስፈሪነታቸው እንደ አንበሳ ሲሆን ፈጣንነታቸው በተራራ ላይ እንደሚዘል ሚዳቋ ነበር።\n"
}
]