am_1ch_tq/11/20.txt

6 lines
293 B
Plaintext

[
{
"title": "የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሚታወቀው በምኑ ነበር?\n",
"body": "አቢሳ የሦስቱ ዝነኞች ወታደሮች የበላይ አለቃ ነበር።በአንድ ወቅት በጦሩ ሦስት መቶ ሰዎችን ገድሎ ነበር።\n"
}
]