am_1ch_tq/10/13.txt

14 lines
778 B
Plaintext

[
{
"title": "ሳዖል ለምን ሞተ?\n\n",
"body": "ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር። "
},
{
"title": "ሳዖል ለምን ሞተ?",
"body": "ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር። "
},
{
"title": "እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለማን አሳልፎ ሰጠ?\n",
"body": "እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለእሴይ ልጅ ለዳዊት አሳልፎ ሰጠ። \n"
}
]