am_1ch_tq/07/39.txt

6 lines
280 B
Plaintext

[
{
"title": "የአሴር ተወላጆች ምን ነበሩ?\n",
"body": "የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓንና ኃያላን ጦረኞች ሰዎች፥ የመኳንንቱም አለቆች ነበሩ።\n"
}
]