Wed Jun 19 2019 11:58:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-19 11:58:37 +03:00
parent 620f1b1189
commit 959a4fba73
5 changed files with 32 additions and 3 deletions

View File

@ -4,7 +4,7 @@
"body": "ሦስቱ ዝነኛ የዳዊት ወታደሮች የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ሰፈር ጥሰው በማለፍ ከቤተልሔም የጒድጓድ ውሃ ቀዱና ለዳዊት ይዘውለት መጡ።"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ዳዊት ከቤተልሔም የጒድጓድ በነፍሳቸው ቈርጠው ያመጡትን ውሃ አልጠጣም ያለው ለምንድነው?\n ",
"body": "ዳዊት ውሃውን መጠጣት ያልፈለገበት ምክንያት በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚያን ኀያላን ሰዎች ደም እንደ ጠጣሁ ይቈጠራል በማለት ነበር። "
}
]

6
11/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሚታወቀው በምኑ ነበር?\n",
"body": "አቢሳ የሦስቱ ዝነኞች ወታደሮች የበላይ አለቃ ነበር።በአንድ ወቅት በጦሩ ሦስት መቶ ሰዎችን ገድሎ ነበር።\n"
}
]

10
11/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የዮዳሄ ልጅ በናያ ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?\n",
"body": "በነያ በረዶ በነበረ ጊዜ በዋሻ ዉስጥ አንበሳ የገደለ ጀግና ነበር። እንደዚሁም ደግሞ ረጅምና ግዙፍ የሆነዉን ግብጻዊ ጦሩን ቀምቶ ገድሎት ነበር።"
},
{
"title": "የዮዳሄ ልጅ በናያ ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?\n",
"body": "በነያ በረዶ በነበረ ጊዜ በዋሻ ዉስጥ አንበሳ የገደለ ጀግና ነበር። እንደዚሁም ደግሞ ረጅምና ግዙፍ የሆነዉን ግብጻዊ ጦሩን ቀምቶ ገድሎት ነበር።"
}
]

10
11/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ዳዊት ለበናያ ምን ሃላፊነት ሰጠው?\n\n",
"body": "ዳዊት በነያን እጅግ ታዋቂ ዝነኛ አድርጎ ስለቆጠረው በናያን የክብር ዘብ አዛዥ በማድረግ ሾሞት ነበር።"
},
{
"title": "",
"body": "ዳዊት በነያን እጅግ ታዋቂ ዝነኛ አድርጎ ስለቆጠረው በናያን የክብር ዘብ አዛዥ በማድረግ ሾሞት ነበር።"
}
]

View File

@ -94,6 +94,9 @@
"11-07",
"11-10",
"11-12",
"11-15"
"11-15",
"11-18",
"11-20",
"11-22"
]
}