Wed Jun 19 2019 11:35:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-19 11:35:10 +03:00
parent 064a64ba74
commit 6677965a04
5 changed files with 28 additions and 3 deletions

View File

@ -4,7 +4,7 @@
"body": "የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ያልተገረዙት መሳለቂያ እንዳያደርጉት ነበር። "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሳዖል ጋሻ ጃግሬ ሳዖልን እንዳልገደለው ባየው ጊዜ ሳዖል ምን አደረገ?\n",
"body": "ሳዖል ሰይፉን መዞ በላዩ ወደቀ። \n"
}
]

6
10/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሳዖል ጋሻ ጃግሬ በሳዖል ሞት ምን ተሰማው?\n",
"body": "የሳዖል ጋሻ ጃግሬ የሳዖልን መሞት በሰማ ጊዜ በገዛ ራሱ ሰይፍ ላይ ወድቆ ሞተ። \n"
}
]

6
10/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የእስራኤል ሰዎች የሰራዊቱን መሸሽ ባዩ ጊዜና ሳዖልና ልጆቹ መሞታቸውን ሲያዉቁ ምን አደረጉ?\n ",
"body": "ከተሞቻቸውን ለቀው ሸሹ፤ ፍልስጥኤማውያንም መጥተው ከተሞቻቸውን ያዙ። \n"
}
]

10
10/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?\n \n",
"body": "ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት። "
},
{
"title": "ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?\n ",
"body": ""
}
]

View File

@ -82,6 +82,9 @@
"09-28",
"09-30",
"09-33",
"10-01"
"10-01",
"10-04",
"10-05",
"10-07"
]
}